Price ያለ Liquidity አይንቀሳቀስም ( Forex, Crypto... ) ፣ በተለይ ደግሞ አቅጣጫው ግልጽ በሚሆንበት ጊዜ እና ያለበትን አካባቢ ሳይለቅ ረጅም ጊዜ የሚያሳልፍ ከሆነ Price ወደ ሚፈልግበት አቅጣጫ ከመሄዱ በፊት አብዛኛውን ጊዜ Liquidity ይወስዳል ፣
ያ የ Liquidity area ደግሞ የብዙ ሰው Stop Loss የሚገኝበት area ነው ።
እንደምታውቁት የ Price አቅጣጫ ግልጽ በሚሆንበት ጊዜ ደግሞ Greed ወይም ስግብግብነት ይኖራል Greed ደግሞ Over Leveraged position እንድንከፍት ያደርገናል፣ Over Leverage ደግሞ tight የሆነ Stop Loss እንዲኖረን ያደርገናል ። ይህም ደግሞ ማርኬቱ በሚያሳየው Lower Time Frame የ ዋጋ መለዋወጥ (Price Fluctuation) እና Liquidity Grab በቀላሉ አብዛኛው ሰው በ SL ይወጣል።
⬆️ ስለዚህ Position በምትከፍቱበት ሰአት Liquidity ማየት በጣም ወሳኝ ነው ።