4-3-3 Crypto


Channel's geo and language: India, Hindi


ከማስታወቂያ የነፃ Channel
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
India, Hindi
Statistics
Posts filter


የክሪፕቶ ማርኬት አሁናዊ ዋጋዎች

@Crypto433et
@Crypto433et


የኤልሳልቫዶር መንግስት በBitcoin ኢንቨስትመንት የ362 ሚሊዮን ዶላር ትርፍ ማግኘት ችሏል
🔥🔥

@Crypto433et @Crypto433et


💬ዶናልድ ትራምፕ

"አሜሪካ የክሪፕቶው አለም መሪ ትሆናለች!"

@Crypto433et
@Crypto433et


Forward from: Wallet News


paws ይሄንን ምስል በቻናላቸው ለቀዋል

ከምስሉ በግሌ የተረዳሁት

1. December 30 ማይኒንግ ማብቂያ እንደሆነ
2. ሊስት የሚደረገው January ላይ መሆኑን
3. የቶን ብሎክቼይን ኔትዎርክ እንደማይጠቀሙ
4. በተቃራኒው የሶላና ብሎክቼይን ኔትዎርክ እንደሚጠቀሙ
5. ባይናንስ ባይቢት okx ላይ ሊስት እንደሚደረግ
6. ቦቶችን ማይን ለማድረግ የተጠቀመ Ban እንደሚደረግ

እናንተስ ከምስሉ ላይ የተረዳችሁትን አካፍሉን

@Crypto433et @Crypto433et


የመብራት መቋረጥ መንስኤው ምንድነው?

የቻናላችን 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ቤተሰብ የሆነ አንድ ሰው እንዳደረሰን መረጃ ከሆነ በምስራቅ ወለጋ ዞን አኖ በምትባል ስፍራ ከአባይ ግድብ ይመጣል የተባለ የኤሌክትሪክ መስመርን የነካች ዛፍ ከፍተኛ ፍንዳታ እንዲፈጠር አድርጋለች።

በአንዲት ዛፍ ምክንያት የመላው ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተቋረጠ ሲሆን የዛፏ ባለቤት ዛፏን እንዲቆርጥ ከኤሌክትሪክ ሰራተኞች ታዝዞ ያንንም ፈፅሟል ፤ አሁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተገቢውን ማጣራት አድርጎ ኤሌክትሪኩ ወደ ቦታው እንደሚመለስ ይጠበቃል።

@Crypto433et @Crypto433et


Safaricom okx account በ safaricom ሲም ለከፈቱ ደንበኞቹ የ1 GB ስጦታ እየሰጠ ነው።

@Crypto433et
@Crypto433et


ከ Crypto ጋር በተገናኘ ማወቅ ያለባችሁ ቃላቶችና ትርጉማቸው

Gas Fee - ለTransaction የሚከፈል ክፍያ ነው (ከATM ብር ስናወጣ የሚቆርጠው ሳንቲም/ብር ማለት ነው)

Stake or hold - ወለድ ያለው ቁጠባ ማለት ነው! አሁን ይቅርብኝና ሌላ ጊዜ ጨምረህ ስጠኝ እንደማለት ነው!

Swap ወይም Exchange - ከአንደኛው Token ወደ አንደኛው መቀየር (ለምሳሌ: ከUSDT > ወደ TON)


እ.ኤ.አ. በ 2010 Bitcoin Faucet Website ቀላል CAPTCHA ለመፍታት ብቻ 5 $BTC ይሰጥ ነበር 📝

እነዚያ 5 BTC አሁን ዋጋቸው 500,000 ዶላር ነው። 🤠


BTC

100k DONE🔥


Seed withdrawal መንገዶች እየተከፈቱ ነው ።


በዚህ ወር ከፍተኛ ጭማሪ ያሳዩ ሁለት ኮይኖች :-

👊 TRX — $0.4 (+138% in this month)
👋 XRP — $2.62 (+417% in this month)

@Crypto433et
@Crypto433et


የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መመዝበራቸው ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የባንኩ ሪፖርት እስከ ሰኔ 2024 ድረስ ያሉ የገንዘብ እንቅስቀሴዎች ዙሪያ ትኩረቱን አድርጓል፡፡

በዚህ ዓመት ባንኮች ያጡት ገንዘብ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ300 ሚሊዮን ብር ጭማሪ እንዳሳየ በሪፖርቱ ላይ ተጠቅሷል፡፡

የማጭበርበር ድርጊቶቹ የተፈጸሙት በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች፣ በተሰረቁ የኤቲኤም ማሽኖች፣ በሐሰተኛ ቼኮች፣ በሐሰተኛ የስልክ መልዕክት እና ተያያዥ መንገዶች አማካኝነት ነው፡፡[አል አይን]

@Crypto433et @Crypto433et


Guys 433 Crypto Channel ላይ ሚለቀቁትን መረጃዎች እያገናዘባቹ እኔን Group lay Comment ሳረግ Ban አረጉኝ ከአንድ ትልቅ Channel ማይጠበቅ ነገር ነው🙂‍↔️
በተሳሳተ መረጃ እንዳትከስሩ


🗣 Bitcoin drops to $95,000

▪️Over 181,000 traders liquidated in the past 24 hours, with a total liquidation of $517.05 million.

@Crypto433et @Crypto433et


ዛሬ ደግሞ ብዙዎቻችሁን ስላስቸገረው እና ኤርድሮፕ መስራት እንዲያስጠላቹ ስላረገው ስለ ኤርድሮፕ መረጣ ትንሽ ልበላችሁ

➡ ከዚህ ቀደም የነበሩት ኤርድሮፖች ማለትም ከ 2016 ግንቦት እስከ መስከረም/ ጥቅምት 2017 ዓ.ም የነበሩት አብዛኞች ኤርድሮፖች tap to earn ነበሩ tap በማረግ ፕሮፊት በማሳደግ የተሻለ ብር ማግኘት ይቻል ነበር እንደ ምሳሌነት Dogs'ን መጥቀስ ይቻላል

➡ ከዚ ቀደም እንደለቀኩላቹ ኤርድሮፖች እኛ የነሱን ፕሮጀክት በመስራታችን የሚያገኘት ትላልቅ ጥቅም አለ ቼክ አድርጉት ። ከዛ ባለፈ የተለያየ ማስታወቂያዎች ፣ ፓርትነርሺፕ And more .....

➡ ከቀርብ ጊዜ ወዲህ ግን እያየናቸው ያለነው ኤርድሮፖች ይዘታቸውን ቀየር አድርገው Pay to earn ሆነው መተዋል ። አሪፍ ነገር ለማግኘት አሪፍ ነገር ኢንቨስት ማድረግ አለብን ማለት ነው ። ምሳሌ memehash , tinyverse በቅርቡ የመጡ ናቸው even 2 week አልሞላቸውም

➡ እናም የምትሰሩት ኤርድሮፕ ያመናችሁበት አሪፍ ነገር አገኛለው ብላቹ የምታስቡት ካለ ያቅማችመሁን invest አድርጉ ። መጀመሪያ ከመክፈላችሁ በፊት ስለ ፕሮጀክቱ አጣሩ total supply ስንት ነው ? ለ ኮሚኒቲው ሚሰጠው ስንት ነው ? ዋጋ ግምታቸውን ስለ ኤርድሮፑ ምንነት በደንብ ቼክ አድርጋችሁ ካመናችሁበት ኢንቨስት አድርጉ ። እንደ ነገርኳቹ most of them pay to earn እየሆኑ ነው አሪፍ ነገር ለማግኘት አሪፍ ነገር ማውጣት አለባችሁ .......

➡ አሁንም የምላችሁ ነገር እየመረጥን ቆንጆ ኤርድሮፕ እናሰራቹኋለን ። ድንገት fake airdrop ጀምራችሁ ከሆነ fake መሆኑን የምታውቁት ስለ ኤርድሮፑ ምንም መረጃ ማይለቁ ከሆነ ፣ ቦቱ maintenance ማያመጣ ከሆነ ፣ ቦቱ ውስጥ የተለያየ update ከሌለ Obviously አሪፍ ፕሮጀክት አይደለም fail ሊያረግ ሁላ ይችላል ። እንደ ምሳሌነት SECRET COIN መውሰድ እንችላለን ቻናሉ ሌላ ታሪክ ገብቷል ሌላ AD ነው የሚለቁበት የሜምበር ቁጥር እየቀነሰ ነው የተሻለ ነገሮች የሉም ቦቱ ውስጥ That means fail አርጓል ወይም ፕሮጀክቱ ተቋርጧል ማለት ነው ። You know what i mean የተሻለው ላይ research አርጋቹ አጣርታቹ ካመናችሁበት አውጡ ስሩት ።

መልካም እሁድ

@Crypto433et
@Crypto433et


ዛሬ ማታ Giveaway ይኖረናል 37,000 Member ከገባን🔥


Ton


የቅርብ ጊዜ cryptocurrency ኢንቨስትመንት መድረክ🥇🥇🥇
USDT (Polygon, TRC20, BEP20, ERC20), BNB, ETH, POL, እና TRX ተቀማጭ ገንዘብን ይደግፋል, እና ስርዓቱ በእውነተኛ ጊዜ ምንዛሪ ተመን መሰረት ወደ TRX ይቀይራቸዋል.
ዝቅተኛው የተቀማጭ ገንዘብ 10TRX ነው፣ ዝቅተኛው ማውጣት 5TRX ነው።
📱 ይመዝገቡ እና 100,000 TRX📱 እንደ ፈንድ ዋስትና ያግኙ።
ዕለታዊ የኢንቨስትመንት ገቢ 9-36%
🚀ቪፕ1፡ 10 TRX ተቀማጭ እና 9% የቀን ገቢ ያግኙ
🚀ቪፕ2: 1001 TRX ተቀማጭ እና 10% የቀን ትርፍ ያግኙ
🚀vip3: 10001 TRX ተቀማጭ እና 12% የቀን ገቢ ያግኙ
አለምአቀፍ አጋሮችን መቅጠር 🤝🤝
የግብዣ ሽልማት፡ 14%-17% ኮሚሽን፣ ወዲያውኑ ሊሰረዝ ይችላል።
የምዝገባ አገናኝ፡ https://tronsoy.shop
😎ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/tronheadquarters1
🎮 የፌስቡክ ቡድን፡ https://www.facebook.com/groups/1466838994012556


KESER YALEWEN MASTAWEKIYA ENDATKEFTUT

20 last posts shown.