MIXED RESEARCH METHODS
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ስለ MIXED RESEARCH METHOD ዋና ዋና ነገሮችን እንመልከት ።
✅Mixed research በመጀመሪያ በSocial science/Educational Science በብዛት የሚተገበር ቢሆንም አሁን ግን በhealth science ዘርፍም በብዛት ይጠቀሙበታል ።
✅Mixed research ማለት በአንድ ጥናታዊ ጽሁፍ ውስጥ ሁለት መንገዶችን (Qualitative ና quantitative)በአንድ ላይ ስንጠቀምበት ነው።
♻️ይህም ሁለቱን እኩል(parallel)ወይም ተራ በተራ (sequential) በmixed research design መሰራት መጠቀም እንችላለን
❓ይህንን የreseach አይነት በብዛት በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ የትምህርት ደረጃ የሚጠቀሙበት ሲሆን በመጀመሪያ ዲግሪ ግን በብዛት አይመከርም።
❓ሁለት የተለያዩ የreseach መንገዶችን በአንድ ላይ ለመጠቀም ከሌሎቹ በተለየ መንገድ ጥንቃቄ እና እውቀት ሊጠይቅ ይችላል።
🥴በተለምዶ ሰዎች ሁለቱንም( qualitativeና quantitative መንገድ እጠቀማለሁ ስሉ እንሰማለን። ነገር ግን የmixed method ትክክለኛ መንገድ ሳይከተሉ መቅረት በመጨረሻ ላይ ለችግር ያጋልጣል ።
👇ትክክለኛ mixed method core characteristics የሚከተሉት ናቻው።
1⃣ ከmixed methods ውስጥ የትኛውን Design እንደምትጠቀሙ መግለጽ ይኖርባችኋል። (concurrent triangulation, Sequential or embaded)
ይህም ብቻ አይደለም ለእያንደንዱ የትኛውን Design እንደምትጠቀሙ መግላጽ ያስፈልጋል ።
💠Qualitative (phenomenology, ethnography,..etc)
💠Quantitative (Cross sectional, Experimental, cohort... Etc)
ተብሎ ሊገለጽ ይገባል ።
2⃣ ለሁሉቱም (qualitative & quantitative) ትክክለኛ methodology መከተል ያስፈልጋል ። Data collection method & materials, sample size, data analysis, ለሁለቱም በተገቢው መንገድ ሊብራራ ይገባል። ይህም ለሁለቱም ለየብቻ መብራራ/መተንተን ይኖርበታል።
3⃣በሁለቱን መንገድ የተሰበሰበው Data (መረጃ) Analize መድረግ ያስፈልጋል። ለሁለቱም ለየብቻ Analysis መስራት ያስፈልጋል።
4⃣ከሁለቱም የተገኛውን results ከግምት በማስገባት discussion ላይ መግለጽ ያስፈልጋል። ይህም የአንዱ result የሌለውን ይደግፈል ወይም አይደግፍም የሚለው ዋና የmixed method አላማ ነው። ከሁለቱም የተገኘውን ውጤት Triangulate ማድረግ ያስፈልጋል፣ ይህ የማይሆን ከሆነ mixed methods ፈይዳ የለውም።
⁉️ነገር ግን በጥናቱ የምትጠቀሙበት mixed study design የሚወሰን ይሆናል። ምክንያቱም ለ Sequential እና ለ convergent ወይም ለ embaded ተመሳሳይ አይነት መንገድ አትከተሉም፣ Methodology አጻጻፍም በተወሰነ መልኩ ይላያያል።
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation በጥራት
✅ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
✅ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 @researcher13 or
👉 @promoter14 ላይ ይጠይቁ
👉 +251966368812
Channel @zresearcher
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
#Share