የመብራት መቋረጥ መንስኤው ምንድነው?
የቻናላችን 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ቤተሰብ የሆነ አንድ ሰው እንዳደረሰን መረጃ ከሆነ በምስራቅ ወለጋ ዞን አኖ በምትባል ስፍራ ከአባይ ግድብ ይመጣል የተባለ የኤሌክትሪክ መስመርን የነካች ዛፍ ከፍተኛ ፍንዳታ እንዲፈጠር አድርጋለች።
በአንዲት ዛፍ ምክንያት የመላው ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተቋረጠ ሲሆን የዛፏ ባለቤት ዛፏን እንዲቆርጥ ከኤሌክትሪክ ሰራተኞች ታዝዞ ያንንም ፈፅሟል ፤ አሁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተገቢውን ማጣራት አድርጎ ኤሌክትሪኩ ወደ ቦታው እንደሚመለስ ይጠበቃል።
@Crypto433et @Crypto433et