USDT በመላው አውሮፓ በሚገኙ ኤክስቼንጆች ዲሊስት እንደሚደረግ ተገልጿል ፤ ከኮይንቤዝ አንስቶ የተለያዩ ኤክስቼንጆች ዲሊስት እንደሚያደርጉት የተገለፀ ሲሆን ሰሞኑ ደገሞ በብዛት ይሄ ዜና እየተደጋገመ ይገኛል
USDT እና መሰል USDC አይነት ኮይኖች ስቴብል ኮይን ቢሆኑም ባይናንስ ላይ ያላችሁን USDT ወደ USDC ቀይራቹ አስቀምጡት
የተለየ ነገር ይኖራል የሚል እምነት የለንም ያው USDC ብትቀይሩት ምንም ጉዳት ስለሌለው ተመሳሳይም ስለሆነ ዲሊስት ሊደረጉ ነው የሚለው እኛን ያን ያህል ባይመለከተንም ለጥንቃቄ ሲባል USDC ላይ አድርጋቹ አስቀምጡት 🙌
@Crypto433et @Crypto433et