Listing Q1 ነው ምናም ሲባል መቼስ ሰምታቿል የQ1 ,Q2.... ትርጉሙ ምንድነው
Q ማለት Quarter ማለት ነው(ርብዒ in tigrgna) math ላይ 1/4 😁
So 1 አመት or 12 ወር ለ4 ከመቀልነው 4Q አለን እነሱም Q1 , Q2 , Q3 , Q4 ይባላሉ።
🔹Q1 or Quarter1 ስንል
January
February
March
🔹Q2 -
April
May
June
🔹Q3 -
July
August
September
🔹Q4 -
October
November
December
I hope አሁን ግልፅ እንደሆነ ለማታውቁት😁
Any questions
@Medhanye7 😊
@Piassa_tech @Piassa_tech