Research Help (Abay Research support)


Гео и язык канала: Индия, Английский
Категория: Образование


👨‍🎓📚 👨‍🎓📚
Ask what you want!!!
PhD, MA, BA #Title #Proposal #Thesis_help Dessertation Consult
#Data_analysis #Assignment
#CV
+251966368812
Email: abayresearchhelp@gmail.com
Contact - @researcher13
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Индия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Research Proposal
Types of Abstract
Sample Format
What is an abstract
How to improve your academic writing style
How to write a research Gap
How to write a research
How to do a Thesis
Research Frame
Research Variables
Dependent and Independent variables
Mixed Research Method
Anaylsis

How to do data analysis
Dummy Regression Model
How to do pearson correlation
How to do Chi squere Test
Parametric Test
How To Test Hypothesis
SPSS Software
Plagiarism checker software
የpresentation ፍረሃት እንዴት ማስወገድ ይቻላል ?
ራስን ለዲፌንስ ማዘጋጀት
የዲፌንስ ጥያቄዎች

📌# Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation plagiarism free and 100% acceptance rate

✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ በጥራት እና በፍጥነት

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት


ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

Tiktok  👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abayresearchers?_t=ZM-8tThzVZy5W1&_r=1
#Share #Share #Share. #Share #Share


QUALITIES OF A GOOD ACADEMIC PAPER📄

🔹Content is of high quality

🔹Correctly formatted

🔹Content is 100% original

🔹All quotations are properly referenced and attributed

🔹Delivered on time

🔹Meets the given word count or page number

🔹Title and reference pages are not included into the word count

🔹Is saved in Microsoft Word formats, depending on the requirement

🔹Paper follows a citation style determined by the Customer (MLA, APA, Harvard, or Chicago etc)

🔹Proper margins are be set (1'' from each side)

🔹References and citations for ideas and / or information used are essential

🔹Footnotes and detailed or annotated bibliographies are  prepared according to customer's demand

🔹Good grammar and punctuation is used

🔹Fomatted  in the advisor/ guideline instructed font and spacing

#Share_it_to_your_friends

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።

✅ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
Tiktok  👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abayresearchers?_t=ZM-8tThzVZy5W1&_r=1
#Share #Share #Share. #Share #Share


HYPOTHESIS

NULL HYPOTHESIS vs ALTERNATIVE HYPOTHESIS

In statistical hypothesis testing, the null hypothesis (H0) and the alternative hypothesis (H1 or Ha) are two competing statements about a population parameter or the relationship between variables.

The null hypothesis represents the absence of an effect, while the alternative hypothesis suggests that there is a difference, relationship, or effect present.
More specifically:


1. Null Hypothesis (H0):

The null hypothesis assumes that there is no significant difference or relationship between variables, or that any observed difference is due to chance.

It is often stated as a statement of equality, such as

"there is no difference" or
"the mean is equal to a specific value.
"there is no effect.. "
"there is no association..."

Example

If the research question is:-

Does a new teaching method improve students' test scores?"

The Ho would be:-

There is no significant difference in test scores between students who receive the new teaching method and those who do not."

Researchers generally try to disprove the null hypothesis in favor of the alternative hypothesis.

2. Alternative Hypothesis (H1 or Ha):

The alternative hypothesis is the statement that contradicts or opposes the null hypothesis.

It suggests that there is a significant difference or relationship between variables, or

that the observed difference is not due to chance.

It can be directional (one-sided) or non-directional (two-sided).

A directional alternative hypothesis specifies the direction of the expected effect
"the mean is greater than"
"the mean is less than"

while a non-directional alternative hypothesis simply states that there is a difference or relationship without specifying the direction. Or
the mean is different...

Example

If the research question is:-

"Does a new teaching method improve students' test scores?"

The alternative (Ha) would be stated:-

Directional alternative hypothesis:

"Students who receive the new teaching method will have significantly higher test scores compared to those who do not."

Non-directional alternative hypothesis:

"There is a significant difference in test scores between students who receive the new teaching method and those who do not."

But you don't state as directional or non directional alternative hypotheses in your research.

Which hypothesis can I use?

In choosing which hypothesis to state in your study, it depends on your research question or objective.


If you have a specific expectation or a prior belief about the direction of the effect, you may choose a directional alternative hypothesis.

On the other hand, if you simply want to determine whether there is a difference or relationship between variables without specifying a direction, a non-directional alternative hypothesis would be appropriate.

Moreover, You may or may not state both null and alternative hypotheses for similar research questions in your research.

However, in many research studies, the alternative hypothesis tends to be of more interest because it represents the claim or effect that the researcher wants to establish or support.

The researcher rejects the null hypothesis if the p value is significant (P‹ 0.05)   

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
✅ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉
@researcher13 or
         👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
         👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

Tiktok  👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abayresearchers?_t=ZM-8tThzVZy5W1&_r=1
#Share #Share #Share. #Share #Share


📌የፕረዘንቴሽን ፍርሀትን እንዴት ማስወገድ እንችላለን?

✅ፕረዘንቴሽን በትምህርት ሂወታችን ውስጥ ከሚያጋጥሙን ሂደቶችና የመፈተኛ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡

በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ላይ መምህራን አሳሳይንመንቶችን ፣ ፕሮጀክቶችን ፣ የምርምር ስራዎችን እና የመሳሰሉትን ተማሪዎች በክላስ ውስጥ ፕረዘንት ያዛሉ፡፡

ከትምህርት አለም ውጪም በተለያዮ የስራ ጉዳዮች ላይ ፕረዘንት እንድናደርግ ሊጠበቅብን ይችላል፡፡

✅ታዲያ በፕረዘንቴሽን ጊዜ የብዙዎች ችግር ሰዎች ፊት የመናገር ፍርሀት ነው፡፡

📌የፕረዘንቴሽን ፍርሀት የብዙ ሰዎች ችግር ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት እስከ 80 % የሚሆኑትን ሰዎች ጋር ያለ ችግር ነው፡፡ በእርግጥ ችግር ነው ተብሎም ላይነሳ ይችላል፡፡ ምክንያቱም መምህራንን ጨምሮ የ public speaking ልምድ ያላቸው አርቲስቶች፣ ፓለቲከኞች፣ የሀይማኖት መሪዎች ሁሉ የሚጋሩት common ስሜት ስለሆነ ነው፡፡

✅ይህ የፕረዘንቴሽን (public speaking) ፍርሀት ጤናማ ስሜት ነው፡፡ የሁሉም ሰው የጋራ ሰሜትና እንዲያውም የራሱ ጥቅሞችም ያሉት ስሜት ነው ፤ችግር የሚሆነው ፍርሀቱ ከልክ ካለፈ ነው፡

📌የሚከተሉት መንገዶች የፕረዘንቴሽንን ፍርሀት ለመቀነስና ውጤታማ ፕረዘንቴሽን ለማድረግ ያግዛሉ፡፡

1. የፕረዘንቴሽን ፍርሀት ጤናማና የተለመደ ስሜት መሆኑን መረዳት፡፡
Literally ሁሉም ሰው ይፈራል፡፡ ልዩነቱ፡አንዳንዶች ይቆጣጠሩታል ሌሎች ግን አያደርጉትም፡፡
ይህ የፍርሀት ስሜት ሊያስደነግጠን ሳይሆን በደንብ እንድንዘጋጅ ሊያመላክተን ይገባል፡፡
ፍርሀት ጥቅም አለው፡፡ ይሄውም ባዮሎጂካሊ በሰውነታችን ውስጥ የሆርሞንን መጠን ከፍ በማድረግ የበለጠ ኢነርጂ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡
2. ፕረዘንቴሽን ልምምድ (rehearsal )
ፕረዘንቴሽን ልምምድ ይፈልጋል፡፡ ፕረዘንት የምናደርገውን ነገር በደንብ ማወቃችንን፣ ቋንቋችንን፣ ድምፃችንን እንዲሁም ሰአት አጠቃቀማችንን የምናስተካክለው በልምምድ ኀው፡፡
ፕረዘንት የሚያደርግ ሰው ልክ እንደ መድረክ ተዋናይ ነው፡፡ ፕረዘንቴሽንም በራሱ በተወሰነ መንገድ ትወና ነው፡፡ በመሆኑም ማንም ተዋናይ በደንብ ሳይለማመድ መድረክ ላይ እንደማይወጣ ፕረዘንት የሚያደርግ ሰውም በበቂ ሁኔታ ልምምድ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
በምንለማመድበት ጊዜ ጓደኞቻችን ፊት ሊሇን ይችላል ወይም ብቻችንን ቆመን ሰው ፊት እንዳለን በማሰብ መለማመድ ይቻላል፡፡
" Practice makes perfect"
3. መረጋጋት፣ እራስን ማረጋጋት
4. በቂ አየር መውሰድ ፣ መተንፈስ
5. ፕረዘንት የምናደርግበትን ቦታና መምህራኑን ቀድሞ ማወቅ፡፡ ይህም ሲባል ፕረዘንት የምናደርግበት ቦታ ቀደም ብለን በመሄድ ማየትና የምንቆምበትን ቦታ ስሜቱን መረዳት ነው፡፡
6. አለባበስን ማስተካከል፡፡ ጥሩ አለባበስ በራስ መተማመንን ይጨምራል፡፡
7. ፕረዘንት የማድረግ ፍላጎትን ማዳበር፣ ይህም ሲባል ፕረዘንቴሽንን እንደ ግዴታ ሳይሆን የሰራነውን ነገር ለሰዎች እንደምናሳይበት እንደ ጥሩ አጋጣሚ መውሰድ፡፡
8. በቂ አረፍት ወስዶ መገኘት
9. ቀደም ብሎ መገኘት (አለማርፈድ)
10. ከመጀመሪያው ውጤታማ ስራ መስራት፡፡ ምክንያቱም የአንዳንዶች የፍርሀት ምንጭ በቂ ስራ ካለመስራትና ካለመዘጋጀት ነው፡፡
ብዙ
#መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት

📌#Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
           👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
Tiktok  👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abayresearchers?_t=ZM-8tThzVZy5W1&_r=1
#Share #Share #Share. #Share #Share


✅Research Variables!

Variables:- ማንኛውንም ጥናታዊ ስራ ለመስራት በምናስብበት ወቅት ስለ ምናጠናው ሃሳብ ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች፤ በጥናት ልናረጋግጠው በፈለግነው ሃሳብ ላይ ቀጥተኛም ሆነ ተዘዋዋሪ ተጽኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች ወይም ሃሳቦች ማለት ነው።

ለምሳሌ:-

በግለሰብ ደረጃ ሲጋራ ለማጨስ የሚያነሳሱ ምክንያቶችን ለማጥናት ብናስብ፣ ቀጥተኛ ሆነ ተዘዋዋሪ ተጽኖ የሚፈጥሩ ሃሳቦችን መጀመሪያ እንለያለን፣ እነሱም ጾታ፤ እድሜ፤ የትዳር ሁኔታ፤ የስራ በሃሪ፤ ገቢ፤ የመኖሪያ አካባቢ፤ ወዘተ ሲጋራ ማጨስን ጨምሮ Variables ይባላሉ። የምንመርጣቸውን Variables ከTheory አንጻር፤ ከሌሎች ጥናታዊ ግኝቶች አንጻር እና ከልምድ አንጻር በመመስረት መምረጥ ይይቻላል።

ለምሳሌ:-

ወጣትነት ለማጨስ እንደሚገፋፋ ከልምድ በመነሳት፤ የገቢ ማነስ በብስጭት ምክንያት ለማጨስ እንደሚዳርግ የተረጋገጠ ጥናት ካለ በመውሰድ፤ ሌሎቹንም በምክንያት በማስደገፍ መርጦ መጠቀም ይቻላል። ነገር ግን ከላይ ከተጠቀሱት ምክያቶች ውጪ ምክንያት አለኝ ወይም ማረጋገጥ እፈልጋለው ለሚል አጥኚ የራሱን ሃሳብ በማቅረብ ማጥናት ይችላል።

ለምሳሌ:-

በግለሰብ ደረጃ ሲጋራ ለማጨስ የኢንተርኔት መጥፋት ምክንያት ነው የሚል Variables ቢመረጥ ስህትት አይደለም ነገር ግን በመረጃ በመነሳት ግንኙነት እንዳለው እና እንደሌለው ማረጋገጥ ብቻ ነው የሚጠበቅበት።

በግለሰብ ደረጃ ሲጋራ ለማጨስ የሚያነሳሱ ምክንያቶችን ለማጥናት ብናስብ በጥናት የሚረጋገጠው ሲጋራ ማጨስ (Dependent ወይም Outcome Variable) ይባላል። ምክንያቱም ሲጋራ ማጨስ በጾታ፤ በእድሜ፤ በትዳር ሁኔታ፤ በስራ በሃሪ፤ በገቢ፤ በመኖሪያ አካባቢ፤ ወዘተ ተጽኖ ስለሚያድርበት በነሱ ላይ ጥገኛ ነው።

ነገር ግን በራሳቸው ቆመው በሲጋራ ማጨስ ላይ ተጽኖ የሚፈጥሩት ጾታ፤ እድሜ፤ የትዳር ሁኔታ፤ የስራ በሃሪ፤ ገቢ፤ የመኖሪያ አካባቢ፤ ወዘተ (Independent ወይም Explanatory Variables) ይባላሉ። ምክንያቱም ሲጋራ ማጨስ በተቃራኒው የግለሰቡ ጾታ ላይ ተጽኖ መፍጠር አይችልም (ሰው ስላጨሰ ጾታው አይለወጥም ነገር ግን ጾታው እንዲያጨስ ተጽኖ ሊፈጥርበት ይችላል

ለምሳሌ:- ወንዶች ከሴቶች በላይ አጫሽ ሊሆኑ ይችላሉ።

Y(ሲጋራ ማጨስ) = f(ጾታ + እድሜ + የትዳር ሁኔታ + የስራ በሃሪ + ገቢ + የመኖሪያ አካባቢ + ወዘተ + Error Term)

በተለይ የEconometrics Model በመጠቀም ጥናታዊ ጽሁፍ ለማቅረብ ለሚያስቡ አጥኚዎች የምንመርጠውን Variables በጥንቃቄ መምረጥ የማንችል ከሆን የመጨረሻ ውጤቱን ሊያዛባው ይችላል። በተለይ የመረጥነው Independent Variable በተቃራኒው በራሱ በIndependent Variable ላይ ተዘዋዋሪ ተጽኖ የሚፈጥር ከሆን በጣም ክፍተኛ ስህተት የሆነ ውጤት ነው የምናገኘው። የዚህ አይነቱ ችግር Multicolinearity Effect ይባላል። ስለዚህ በቅድሚያ Variables በጥንቃቄ በመምረጥ እንዲሁም የዚህ አይነቱን ችግር መኖሩን የሚያረጋግጠውን Multicolinearity Test ለማድረግ የተለመደው variance-inflating factor (VIF) ስልት ሲሆን በVIF የሚገኘው አማካይ ውጤት ከ10በታች ከሆነ የወሰድናቸው Independent Variables ትክክለኛ ወሆናቸውን ያሳያል። ለዚህ የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮች E-View፤ Stata፤ SPSS፤ Sas፤ ወዘተ) በመጠቀም ችግሩን መቅረፍ ይገባል።

© The Ethiopian Economist View

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and reccomendation 

✅ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
✅ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት

ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
Tiktok  👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abayresearchers?_t=ZM-8tThzVZy5W1&_r=1
#Share #Share #Share. #Share #Share


Validity Test

#Share_it_to_your_friends
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ
✅ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
           👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group 👇👇
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
Tiktok 👇👇👇
https://www.tiktok.com/@abayresearchers?_t=ZM-8tThzVZy5W1&_r=1
#Share #Share #Share. #Share #Share


መመረቂያ ፅሁፋችሁን publish ለማድረግ ለምትፈልጉ ጠቃሚ መረጃ

#Share_it_to_your_friends
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ
✅ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
           👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
#Share #Share #Share. #Share #Share


Research Gaps አፃፃፍ

በምርምርዎ ውስጥ የምርምር ክፍተቶችን ለመፃፍ ደረጃዎች ከዚህ በታች በጥናትዎ ላይ ያሉ የምርምር ክፍተቶችን እና የምርምር ክፍተቶችን በምርምር ፕሮፖዛልዎ፣ በመመረቂያዎ ወይም በምሳሌዎች በመታገዝ የአጻጻፍ ዘዴን ለመለየት የሚረዱዎት ደረጃዎች ናቸው።

1. ከቀደምት ምርምር የተወሰኑትን ተወያዩ
በቀደሙት ጽሑፎች ውስጥ ያሉትን ክፍተቶች ከመመርመርዎ በፊት በመጀመሪያ የተወሰኑትን ቀደምት ጥናቶች በጽሑፎቹ ውስጥ መጥቀስ አለብዎት ፣ ይህም የጥናቱን ልዩ ርዕስ የማይመለከት ነው። መዋጮዎቹ አስቀድመው ከተለዩት ተቃርኖዎች፣ ክፍተቶች እና ጉዳዮች ጋር የተያያዙ መሆን አለባቸው።

ባለፈው ጊዜ የተጠኑ የ____ የተለያዩ ገጽታዎች ነበሩ፣ ከእነዚህም መካከል 
(1) (ከሁለት እስከ ሶስት መጣጥፎችን ጥቀስ)፣ 
(2) (ከሁለት እስከ ሶስት መጣጥፎችን ጥቀስ) እና 
(3) (ከሁለት እስከ ሶስት መጣጥፎችን ጥቀስ)።

2. አስፈላጊ ክፍተቶችን መለየት
ቀጣዩ ደረጃ ተመራማሪዎች በሥነ ጽሑፍ ውስጥ ያሉ ጉልህ ክፍተቶችን፣ ተቃርኖዎችን ወይም ውዝግቦችን ማመላከት ነው። ይህ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንደሚያስፈልግ ለማሳየት ይረዳል. ይህ ተግባር በጊዜው ሊጠናቀቅ ይችላል። ነገር ግን፣ በተጨማሪም፣ ይህ ጥናት (የእርስዎን የጥናት ርዕስ ይጻፉ) በቅርቡ በሌሎች ዘርፎች ላይ የጥናት ፍላጎት ያሳደሩ በርካታ ያልተዳሰሱ ባህሪያትን ይሸፍናል (ከሁለት እስከ ሶስት ተዛማጅ ጽሑፎችን ጥቀስ)
በ _  አተያይ፣ ከእነዚህ ውስጥ ብዙዎቹ ያልተገለጹት ጉልህ እና ለምርመራ ብቁ ይመስላሉ። የእነዚህ ጉዳዮች ምርመራ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም  በተጨማሪም፣ የቀደመው ተጨባጭ ጥናት ዋና ርዕሰ ጉዳይ _ ነው። በ  ላይ፣ በጣም ጥቂት ጥናቶች ተከናውነዋል።

3. የማጠቃለያ መግለጫ ይጻፉ ተመራማሪው የሚጽፈውን የእጅ ጽሑፍ ዓላማ እና ለዕውቀት አካል የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ በግልፅ መግለጽ አለበት። በሥነ ጽሑፍ ውስጥ ክፍተቶችን፣ ቅራኔዎችን እና/ወይም መከራከሪያዎችን የሚለይ መግለጫው ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ወደዚህ መግለጫ መግባት አለበት።

በቀደመው ምርምር እና ስነ-ጽሁፍ ውስጥ ተመራማሪው አራት ጉልህ ክፍተቶችን አግኝተዋል. በመጀመሪያ፣ ተመራማሪው በ _ ላይ ቀደም ባሉት ጥናቶች ውስጥ የንድፈ ሃሳባዊ ቀዳዳ የሚመስል ነገር አግኝተዋል። ቀደም ባለው ጥናት ውስጥ በርካታ የ____ ገጽታዎች ተሸፍነዋል፣ 
(1) _ (ከሁለት እስከ ሶስት ተዛማጅ ወረቀቶችን ጥቀስ)፣ 
(2) _ (ከሁለት እስከ ሶስት ተዛማጅ ጽሑፎችን ጥቀስ) እና _ 
(3) ን ጨምሮ። (ከሁለት እስከ ሶስት ተዛማጅ ጽሑፎችን ጥቀስ)።

ሁለተኛ፣ ቀደም ሲል የተደረጉ ምርምሮችን ከገመገሙ በኋላ የሕዝብ ልዩነት ይታያል። ከ_ ጋር ክፍተት አለ። ቀደም ባሉት ጥናቶች ውስጥ, ይህ የህዝብ ቡድን በቂ ያልሆነ ትኩረት አግኝቷል. በተጨማሪም በቅርብ ጊዜ ከተለያዩ መስኮች የምርምር ፍላጎት የሳቡ በርካታ ያልተዳሰሱ ልኬቶችን ያካትታል። (ከሁለት እስከ ሶስት ተዛማጅ ጽሑፎችን ጥቀስ)።

ሦስተኛ, ተመራማሪው ቀደም ሲል በተመረጠው ምርምር ውስጥ የእውቀት ክፍተት የሚመስለውን _. በተጨማሪም ከዚህ በፊት በተደረጉት የጥናት ውጤቶች ውስጥ ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር የማይጣጣሙ አለመጣጣሞች እና ተቃርኖዎች አሉ።

በአመለካከት ከእነዚህ ያልተገኙ ቀደምሲል የተቃረበ መሆኑ በቀድሞዎቹ ጥናቶች ጠቃሚ እና ዋስትና ያለው ጥያቄ ይመስላሉ። የእነዚህ ችግሮች ምርመራ ወሳኝ ነው ምክንያቱም _።

በመጨረሻም ተመራማሪው ቀደም ባሉት ጥናቶች ውስጥ ተጨባጭ ክፍተት አግኝቷል. የቀደሙት ጽሑፎች ጥልቅ ምርምር የላቸውም። ቅድመ ጥናት በአብዛኛው ያተኮረው በ  ላይ ነው። ጉዳዩን በበቂ ሁኔታ ለመገምገም የተደረገው በጣም ትንሽ ጥናት ነው። በ _ ውስጥ ያሉትን ክፍተቶች በመፍታት፣ በዚህ ጥናት ውስጥ ከፌዴራል መንግስት ጋር በአስተዳደር አፈጻጸም ላይ አዲስ ምርመራ ለማቅረብ ዓላማ እናደርጋለን። ጥናቱ የአራት ነገሮች ተፅእኖዎችን ይመረምራል፡ (1)    (2)   (3) እና ____ (4)   
የምርምር ክፍተት

#Share_it_to_your_friends
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ
✅ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
           👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
#Share #Share #Share. #Share #Share


Alignment among Objectives, Summary of Findings, Conclusion & Recommendation

🏏ለሚያስፈልጋቸው ሼር አድርጉላቸው
🏏#Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

Tiktok
https://www.tiktok.com/@abayresearchers?_t=ZM-8tThzVZy5W1&_r=1

#Share #Share #Share #Share #Share


Factors Determining Research Design 🥰🥰🥰

📌ለሚያስፈልጋቸው ሼር አድርጉላቸው
📌#Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

#Share #Share #Share #Share #Share


The_art_of_writing_literature_review_What_do_we_know_and_what_do.pdf
272.4Кб
Literature Review በቀላሉ ለመፃፍ ጠቃሚ መፅሃፍ ነው ተጠቀሙበት🥰🥰🥰

🧚ለሚያስፈልጋቸው ሼር አድርጉላቸው
🏏#Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 @researcher13 or
          👉 @promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉  +251966368812
Channel @zresearcher
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

#Share #Share #Share #Share #Share


Types of Research Gaps 🥰🥰🥰

📌ለሚያስፈልጋቸው ሼር አድርጉላቸው
📌#Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

#Share #Share #Share #Share #Share


SPSS Outputs Interpretations.apk
42.7Мб
ከላይ ያስቀመጥንላችሁን በመጠቀም በቀላሉ SPSS output interprate ማድረግ ትችላላችሁ 🥰🥰🥰🥰

የሚገኘውን ውጤት በአግባቡ መተንተን ያስፈልጋል።


📌ለሚያስፈልጋቸው ሼር አድርጉላቸው
📌#Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

#Share #Share #Share #Share #Share


ለ MBA የሚሆኑ የ ሪሰርች ቶፒኮች
.....................................................
ሁሌም የሪሰርች ዕርእስ ስንመርጥ የሚከተሉትን ሀሳቦች ማገናዘብ ይኖርብናል፡፡

👉Original (አዲስ)
👉Creative and interesting (ሳቢ)
👉Recent and relevant (ወቅታዊና ጠቃሚ)
👉Suit your specific passion (ለራሳችን ፍላጎት የሚስበን)
👉 Feasible (ልንሰራው የምንችልና አዋጪ)

የሚከተሉትን ቶፒኮች ዌብሳይት ላይ ያገኘሇቸውና ይጠቅማሉ ብየ ያሰብኳቸው ናቸው፡፡ Check them out.
👇

✅ Current trends in the Ethiopian advertising and consumer behavior

የማስታወቂያ ባህል እና የደንበኞች ባህሪ ሂደቶች ኦሪጅናልና ወቅታዊ የጥናት area ሲሆን ልንሰራው የምንችለው (feasible) አይነት title ልናገኝበት እንችላለን፡፡

✅ The relationship and common aspects of innovation management and organizational culture

ብዙ ጊዜ የተለያዮ የአሰራር ሂደቶች organizational culture ጋር ያላቸው relation ሲጠና ይታያል፡፡ ከ Innovation አንፃር ብናየው ደግሞ ኦሪጅናል የሆነ ስራን ልንሰራ እንችላለን፡፡ Innovation is quite new area in our country.

✅ Empirical investigation into the influence of organizational and leadership performance

✅ A case study of rural/urban marketing project

✅ Investigating the impact of consumer loyalty programs in convenience stores

✅ Investigating the effects of mobile banking

✅ Analyzing the effectiveness of advertising

✅ A comparative study of organized trading in Ethiopa

✅ Analysis of the effects of branding on the buyers’ purchase decision

Branding በሀገራችን በስፋት የምናስተውለው ነገር ነው፡፡ ሰዎች ብራንድ ነገሮችን የመግዛት ባህል እያዳበሩ መጥተዋል፡፡ branding ገዢዎችን ምን ያክል affect እያደረጋቸው ነው?

✅ A study of job task management using a geographical information system

ይሄ area በተለይ የ GIS እውቀት ሊጠይቅ ይችላል፡፡

ከላይ የተጠቀሱት research area ወይም theme ሲሁኑ more specific ሲሆኑ ሪሰርች ታይትል እናገኛለን፡፡ ያም ማለት በአንድ ድርጅት ወይም ከተማ ወይም ብራንች .....ላይ specific አድርገን ልንሰራቸው እንችላለን፡፡

የሚያሳዩትን ዉጤት/አኳኋን ማስቀመጥ ነው

📌#Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

#Share #Share #Share #Share #Share


Are you a Masters/PhD student and need help with thesis? We are here to help you.
We are professional research writers. Contact us through: +251966368812
#PhDhelp
#highereducation
#springbreak
#PhD
#masterclass
#AmWriting
#FollowFriday
#mastersdegree
#EdChat
#reviewer
#phdstudent
#phdlife
#studentsupport
#springbreak2023
#amediting
#phdjourney
#springbreak2024
#phdstudentlife
#academiclife
#phdchat
#springbreakers
#elearningplatform
#academicchatter
#AcademicTwitter
#acwri
#phdlifestyle
#phdforum
#phdstudentsofinstagram
#phdadvice
#phdtips
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation plagiarism free and 100% acceptance rate

✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ በጥራት እና በፍጥነት

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት


ለእገዛ 👉 @researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

#Share #Share #Share #Share #Share


ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የአባይ ሪሰርች ቤተሰቦች ፣ ከዚህ በፊት አብራችሁን የሰራችሁ ምሩቃን አንዲሁም አሁን አብራችሁን እየሰራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች እና የተቋማት አስተዳዳሪዎች እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ለእናንተ እንዲሁም ለወዳጆቻችሁ በዓሉ የአንድነት፣ የሰላምና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን፡፡

መልካም በአል 🙏

https://t.me/zresearcher
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8


🔍 Tackling Current Challenges in Academic Research Writing: Insights from Prominent Research Helpers in Ethiopia

In today’s rapidly evolving academic landscape, research writing has become more critical—and more challenging—than ever. From navigating complex methodologies to meeting strict formatting requirements, many students and researchers find themselves overwhelmed. At Abay Research Helpers, we are dedicated to supporting scholars through these challenges.

📌 Here’s a key issue we’ve observed recently:
The rise of predatory journals and the impact on academic credibility. Many researchers unknowingly fall victim to publishing in journals that lack rigorous peer review, jeopardizing the validity and recognition of their hard work.

What can you do to avoid this?

Scrutinize journal credentials: Use trusted databases like Scopus or Web of Science.

Check for peer-review policies: Legitimate journals provide clear guidelines on their review process.

Consult professionals: Seek advice from experts to identify reliable publishing outlets.

At Abay Research Helpers, we not only guide you through the research writing process but also provide consultations to ensure your work reaches reputable platforms.

Whether you’re working on a dissertation, publishing a journal article, or fine-tuning your statistical analysis, we’re here to help you produce top-notch work.

💡 Let’s Build Better Research Together!
Follow us for more tips, discussions, and solutions to today’s academic challenges.

📩 Need support? Contact us today!
Let us help you achieve academic excellence with confidence.

#ResearchWriting #AcademicSupport #Ethiopia #ResearchHelpers


WHAT IS ABSTRACT IN RESEARCH

An abstract summarizes, usually in one paragraph of 300 words or less, the major aspects of the entire paper in a prescribed sequence that includes:

1) the overall purpose of the study and the research problem(s) you investigated;

2) the basic design, method and matterial used in the study;

3) major findings or trends found as a result of your analysis; and,

4) a brief summary of your interpretations and conclusions.

Types of abstract will continue...

Join us

📌# Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

እገዛ ሲፈልጉ ግዜዎን ሳያባክኑ በሰአቱ ሲያናግሩን ጉርሻ የሚያስገኙ አሰራሮችን እናበስርዎታለን።

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation plagiarism free and 100% acceptance rate

✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ በጥራት እና በፍጥነት

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በከፍተኛ ጥራት እና በፍጥነት


ለእገዛ 👉 @researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
          👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

#Share #Share #Share #Share #Share


Internal vs external validity

🔰Internal validity

💢Internal validity is the extent to which a study establishes a trustworthy cause-and-effect relationship.

💢Internal  validity is threatened when the investigator does not have sufficient data to control or rule out competing explanations for the results.

💢Internal validity examines the extent to which systematic error (bias) is present. Such systematic error can arise through selection bias, performance bias, detection bias, and attrition bias.

External validity

💢External validity, concerns generalizeability, or inferences to populations beyond the study's restricted 
interest.

💢External validity is threatened, for example, when the investigator attempts to apply the findings of the study to a population which is not comparable to the population in which  the research was completed.

💢Ecological validity examines whether the results of a study can be generalized to real-life settings.

📌#Share_it_to_your_friends

📣📣 GOOD NEWS📣📣

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
✅ለማንኛውንም አይነት አሳይመንት እገዛ ይጠይቁ

✅ማንኛውንም የመመረቂያ ፅሁፍ፣ የፕሮፖዛል እና የዲፌንስ power pointን ጨምሮ ዝግጅት ልዩ ድጋፍ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 
@researcher13 or
          👉 
@promoter14 ላይ ይጠይቁ
           👉 
+251966368812
Channel
@zresearcher
Group
https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
#Share #Share #Share. #Share #Share



Показано 20 последних публикаций.