4-3-3 Forex


Kanal geosi va tili: Hindiston, Hindcha


Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto/forex trading around the world
Buy ads: https://telega.io/c/Crypto433et

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Hindiston, Hindcha
Statistika
Postlar filtri


Paws ፕሪማርኬት 7 ሰአት ላይ በባይቢት ይጀምራል !

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


📊 ቢትኮይን ወደ $87,00 ዝቅ ብሏል ...

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


የአሜሪካ መንግስት ባለፉት አስር አመታት 195,000 ቢትኮይን በ $366M መሸጡ ተገልጿል።

እሰከ አሁን ቢቀመጥ ኑሮ ዋጋው ከ17 ቢሊየን ዶላር በላይ ይሆን ነበር ...😭

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


ክሪፕቶከረንሲ በሀገራቸው ያገዱ የአፍሪካ ሃገራቶች

1. ኢትዮጵያ
2. ግብፅ
3. ካሜሮን
4. ጋና
5. አልጄሪያ
6. ኮንጎ
7. ሞሮኮ
8. ቱኒዚያ
9. ታንዛኒያ
10. ሌሴቶ

በነዚህ ሀገራቶች በክሪፕቶከረንሲ ሲገበያይ የተገኘ ሰው ከቀላል እስከ ከባድ የእስራት እና ብር ቅጣት ይጠብቀዋል ። ያው ሰውዬው ራሱ ሄዶ ካሳያቸው ነው 😁

በሀገራችን ኢትዮጵያም ህገወጥ እንደሆነ ተደንግጓል

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


confirmed

Tapswap ሊስት 9 ሰዓት መሆኑ በቴሌግራም ቻናላቸው አሳውቀዋል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


Tapswap በwebsite ገፃቸው listing 7 ሰዓት እንደሆነ ነው የተናገሩት በአንፃሩ ቢትጌት ደግሞ 9 ሰዓት መሆኑን ነው ያሳወቀው በዛም ሆነ በዚያ ሊስት ይደረጋል። 😁

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433


Bank Holiday = በባንኮች እና ሌሎች የፋይናንስ ተቋማት የሚዘጋበት ቀን ነው። ይህ አብዛኛውን ጊዜ የህዝብ በዓላት (public holidays) ወይም ልዩ የማስታወሻ ጊዜያት ምክንያት ይሆናል። በየአገሩ የራሱ የባንክ በዓላት ይኖሩታል፣ እና እነዚህ ቀኖች ብዙውን ጊዜ ከአገራት ታሪክ፣ ባህል፣ ወይም የሃይማኖት በዓላት ጋር ይዛመዳሉ።

በኢትዮጵያ ውስጥ፣ ባንክ በዓላት ብዙውን ጊዜ ከአገር አቆጣጠር በዓላት ጋር ይገናኛሉ። ለምሳሌ፣ የአዲስ አመት (እንቁጣጣሽ)፣ የመስቀል በዓል፣ የገና (ገና) እና ልዩ የሃይማኖት በዓላት የባንክ በዓል ይሆናሉ። በእነዚህ ቀኖች ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ፈጽሞ አይሰሩም።

ዛሬ ደሞ የUSD እና የCAD Holiday ስለሆነ ማርኬቱ ላይ ብዙም እንቅስቃሴ አይታይበትም:: ስለዚህ ዛሬ በብዛት Trade ማድረግ አይመከርም::


@Forex_Trade_433et
@Forex_Trade_433et


ICT Abbreviations💎

AH - Asian High
AL - Asian Low
BAG - BreakAway Gap
BB - Breaker Block
BISI - Buyside Imbalance Sellside Inefficiency
BPR - Balanced Price Range
BRK - Breaker
BSL - Buyside Liquidity
CE - Consequent Encroachment (Inefficiencies Only)
CISD- CHANGE IN STATE OF DELIVERY
CRH - Candle Range High
CRL - Candle Range Low
DOL - Draw on Liquidity
EQH - Equal Highs
EQL - Equal Lows
ERH - External Range High
ERL- External range liquidity (Low)
FLD - First Line Of Defence
FVG - Fair Value Gap
IRL- Internal range liqudity
IFVG - Inversion Fair Value Gap
HRLR - High Resistance Liquidity Run
IOFED- Institutional Orderflow Entry Drill
LNH - London High
LNL - London Low
LLD - Last Line Of Defence
LRB- Low Risk Buy
LRLR - Low Resistance Liquidity Run
MB - Mitigation Block
MMBM - Market Maker Buy Model
MMSM - Market Maker Sell Model
MMXM - Market Maker Model
MSS - Market Structure Shift
MT - Mean Threshold (Blocks Only)
NFP - Non Farm Payroll
NWOG - New Week Opening Gap
NYH - New York High
NYL - New York Low
OB - Orderblock
OTE - Optimal Trade Entry
PA - Price Action
PB - Propulsion Block
PD - Premium / Discount
PD Array - Any type of ICT entry (FVG, VI, OB etc)
PDH - Previous Day High
PDL - Previous Day Low
POI - POINT OF Interest
PWH - Previous Week High
PWL - Previous Week Low
PMH- Previous Months High
PML- Previous Months Low
RB - Rejection Block
SMT - Smart Money Technic
SSL - Sellside Liquidity
SIBI - Sellside Imbalance Buy side Inefficiency
TS - Turtle Soup
VI - Volume Imbalance
VG - Vacuum Gap

@Crypto_433et
@Crypto_433et


እንዴት አደራችሁ 🌅☀️💫

ግልፅ ግብ እና ወደ ግቡ የሚያደርሰውን ትክክለኛ መንገድ አጥብቃችሁ የያዛችሁ ህልመኞች!

@Crypto_433et
@Crypto_433et


Crypto chart

እነዚህ መስመሮች በcryptoMarketu ላይ የሚታዩ ሲሆን የዋጋውን እንቅስቃሴ ለመተንበይ ይጠቅማሉ እስቲ እነዚህን ቻርቶች አንድ በአንድ እንመልከት፡-

🔻Inverse Head & Shoulders: ይሄ ማለት ዋጋው ሊጨምር ነው ማለት ነው
🔹Head & Shoulders: ይሄ ደግሞ ዋጋው ሊወርድ ነው
🔹Double Bottom: ዋጋው ሁለት ጊዜ ወደ ታች ወርዶ ከዛ እንደተመለሰ ያሳያል ወደ ላይ ሊሄድ ማለት ሊጨምር ይችላል ማለት ነው።
🔸Double Top: ዋጋው ሁለት ጊዜ ወደ ላይ ወጥቶ ከዛ እንደተመለሰ ያሳያል ሊወርድ  ይችላል ማለት ነው።
🔹Triple Bottom: ዋጋው ሶስት ጊዜ ወደ ታች ወርዶ ከዛ እንደተመለሰ ወይም እንደጨመረ ያሳያል። ሊጨምር ይችላል ማለት ነው።
🔹Triple Top: ዋጋው ሶስት ጊዜ ወደ ላይ ወጥቶ ወይም ጨምሮ ከዛ እንደተመለሰ ያሳያል። ወደ ታች ሊወርድ ይችላል ማለት ነው ዋጋው 
🔺 Ascending Triangle: ዋጋው ሊጨምር  እንደሚችል ያሳያል
🔹Descending Triangle: ዋጋው  ሊቀንስ እንደሚችል ያሳያል
🔻 Symmetrical Triangle: ዋጋው ሊጨምርም ወይም ሊቀንስ ይችላል ማለት ነው።

እነዚህ ቻርቶች በክሪፕቶ ማርከቴ ላይ የሚከሰቱ እንቅስቃሴዎችን ለመተንበይ ይጠቅማሉ

በቀጣይ የክሪፕቶ ሲግናሎች ምን እንደሆኑ እና እንዴት ልናቅ እንደምንችል ይዘን እንመጣለን

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
















መነበብ ያለባችሁ ምርጥ የTRADING PSYCHOLOGY መፅሃፎች

እነዚህ መፅሃፍት ስሜታችንን ለመቆጣጠር ምን አይነት ተግባራዊ እርምጃዎችን መውሰድ እንዳለብን ያጎላሉ!

@Crypto_433et
@Crypto_433et


የ #Blow ቁጥር በዚህ ልክ መብዛቱ ስለ ትሬዲንግ ያለን አመለካከት ላይ ትልቅ ችግር እንዳለ ያሳያል። በቀጣይ እነዚህን ችግሮች እንድትቀርፉ ለመርዳት 433 Forex አብሯችሁ እንደሆን ላረጋግጥላችሁ ወዳለው!

👉ህዝቤ አርብ ደረሰ ቅዳሜ እና እሁድ ላርፍ ነው ሲል ሰኞ ደርሶ የማርኬቱ መከፈት የሚናፍቀን እኛ, የምር ለራሳችን እየኖርን ነው!

ደህና እደሩልን💤😴

@Crypto_433et
@Crypto_433et


ሳምንታቹ እንዴት ነበር??
So‘rovnoma
  •   Win
  •   Loss
  •   NO trade
32 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.