Btw tapswapን ሁላችንም በደምብ ነበር የሰራነው ትዝ የምላቹ ከሆነ Notcoin List ከተደረገ በኃላ ፊት ለፊታችን የነበረው Project Tapswap ነበር
Almost 86M Coin, 2.5 Diamond, 260 Gems ነበረኝ ያው ከጤና ጋር በቂ ነው ብዬ ከ3 ወር በፊት መስራት አቆምኩት😔
You are not eligible 💀 ከባድ ቃል ናት Cheating is bad በስንት ጠአሙ
የሰራቹ ልጆች መልካም እድል የሌሎቻችን ግን ልጅነታችንን ነው የቀጩት😁
Share|🔗
@A4_cryptoShare|🔗
@A4_crypto