Fragment ላይ Purchase ያደረጋችሁት Telegram Stars ⭐️ የት ነው የሚቀመጡት ?
🟢 Telegram Wallet ላይ ሳይሆን ራሱን የቻለ Option ተጠጨምሯል Telegram Stars የሚል Setting ላይ ።
እዛው ላይ Balance እንዲሁም Transaction Record ማግኘት ትችላላችሁ ።
ለ ሙከራ ደግሞ @DurgerKingBot መጠቀም ይቻላል።