አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ጨዋታውን አሸነፈ
በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል እየተሳተፈ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እግር ኳስ ቡድን ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ጋር ያደረገውን የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፏል።
የማሸነፊያ ግቧን ክሩቤል ታደሰ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ቡድኑ የምድብ ቀጣይ ጨዋታውን ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ ጋር ያደርጋል።