የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ጊዜን ስለማሳወቅየድህረምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘጋባችሁ በሙሉ
ፈተናው የሚሰጠው ጥር 7/2017 ሲሆን የፈተና ፕሮግራም እና የመፈተኛ
Entrance Ticket ከዚህ ቀደም በተመዘገባችሁበት
https://ngat.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፤• ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ እና የመፈተኛ
Entrance Ticket ይዞ መምጣት ይኖርባችኋል።
• የሞባይል ስልክ ይዞ ወደፈተና ማዕከል መምጣት ፈጽሞ የተከለከለ ነው።
• ፈተና ከመጀመሩ ከ 30 ደቂቃ በፊት የፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል።