#WolaitaSodoUniversity
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ መርሐግብር መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፉ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር የአመልካቾች የምዝገባ ጊዜን እስከ ጥቅምት 16/2017 ዓ.ም አራዝሟል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የዶርም አገልግሎት ለሚፈልጉ መደበኛ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው በተመጣጣኝ ክፍያ አገልግሎቱ እንደሚሰጥ ገልጿል። via tikvah @segnigudeta @WABIISG